ዛሬ የምናሳድጋቸው ህፃናት ከአብራካችን እንደወጡ ፍሬዎች ነገ ይደግፉናል፡፡ ዛሬ የምንጦራቸው አረጋውያን ምርቃታቸው በረከት ነው፡፡ የልጅና የልጅ ልጅ ወግ ሲርቃቸው የአርጋውያኑም ጧሪ እንሁናቸው፡፡ በልተው፣ለብሰው፣ደምቀውበፍቅር ያድጉ ዘንድ ህፃናቱን እንርዳቸው፡፡ሜሪ ጆይ አንድ ልጅ ለአንድ ቤተሰብ ጌጡ አንድ አረጋዊ ደግሞ የምርቃቱ ማህደር ነው፡፡ ኢትዮጵያንውያን ለኢትዮጵያውያን ብለው ይደውሉ #በ0987626262 #ሜሪጆይኢትዮጵያ “ሁሌም ስሰጥ የምቀበለው አለ” ድጋፍ ማድረግ ለምትፈልጉ ሜሪ ጆይ የልማት ማህበር የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁ.1000005063907 ድጋፍ ያድርጉ!!
